ዘመነ AI

ብዙ ግዜ ብዙ ልብሶችን መግዛት እፈልግ ነበር መግዛት የምፈልገውም ለ ፎቶ ነበር (የልጅነት ጅልነት) ከዛ ይሄ AI ከመጣ በኋላም የ ልብስ ፍላጎቴ ጠፋ በጣም እረካሁኝ (ሌላ ነገር እንዳታስቡ)

ከታች ያለው ምስል በ ChatGpt እረዳትነት የተሰራ ምስል ነው

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top